Church Groups
በደብራችን የሚገኙ የአገልግሎት እና የዝክር ማኅበራት
1. የቅዱስ መድኃኔዓለም የጽዋ ማኅበር
2. የቅድስት ማርያም የጽዋ ማኅበር
3. የቅዱስ ሚካኤል ማኅበር
4. የቅዱስ ገብርኤል ማኅበር
5. የቅድስት ኪዳነ ምሕረት ማኅበር
6. የአቡነ ጴጥሮስ የዝክር ማኅበር
7. የተክለ ሃይማኖት ማኅበር (የሕጻናት)
8. የሩፋኤል ማህበር (የወጣቶች)
የደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ዕድር
እ.ኤ.አ. በ2ሺህ ዓ.ም ተመሠረተ።
የእድራችን አባላት የቤተክርስቲያናችን አባላት መሆን የሚጠበቅባቸው ሲሆን በአሁኑ ሰዐትም የአንድ ቤተሰብ የአባልነት ወርኃዊ ክፍያ ሃያ ዶላር ($20) ብቻ ነዉ ።
በዚህ አጋጣሚ የዕድር አባል ያልሆናችሁ የቤተክርስቲያናችን አባላት የዕድሩ አባል እንድትሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን።